Playlist Videos
ቪዲዮ
አቦል ሚሊየነር ምዕራፍ 2 ይጀምራል – አቦል ሚሊየነር
የአቦል ሚሊየነር ምዕራፍ 2 ውድድር ይጀምራል። ለአንድ ሚሊየን እና አንድ መቶ ሺ ብር ተወዳዳሪዎች ይወዳደራሉ።
ቪዲዮ
የቡድን ውድድር ያበቃል. –አቦል ሚሊየነር
መሳፍንት በዚህ ውድድር ይወድቃል። የመጨረሻው የቡድን ውድድር።
ቪዲዮ
አቦል ሚሊየነር ምዕራፍ 2 በቅርብ ቀን ይጀምራል! - አቦል ሚሊየነር
አቦል ሚሊየነር የአንድ ብልህ ሰው ህይወትን የሚቀይር ገንዘብ ለማሸነፍ እድል የሚሰጥ የጥያቄ እና መልስ ውድድር ነው። በአዲሱ ምዕራፍ ላይ ስለ ውድድሩ ሽልማት አስደሳች ዜና ይዞ ይቀርባል።
ቪዲዮ
ተወዳዳሪዎች በቡድን ሆነው ይወዳደራሉ–አቦል ሚሊየነር
ተወዳዳሪዎች ከቤት መገንባት ውድድራቸው በኋላ ስለቤት መገንባት ያላቸው እውቀት በጥያቄ ይፈተናል።
ቪዲዮ
የሶስተኛው ዙር ፍልሚያ – አቦል ሚሊየነር
ተወዳዳሪዎች ከሶስተኛው ዙር ለመሸጋገር ጥያቄዎችን ይመልሳሉ።
ቪዲዮ
የመጨረሻዎቹ አራት ተወዳዳሪዎች – አቦል ሚሊየነር
ዘላለም፣ አልበርት፣ ቢኒያም እና አብይ ወደሚቀጥለው ዙር ያልፋሉ። ሜሮን እና አክሊሉ ከአራት ቀሪ ተወዳዳሪዎች ጋር ቆይታ ያደርጋሉ።